አዲስ አበባ የልማት ሥራዎቿን ከከተማ ፕላን እና ከዘላቂ ልማት ጋር በማቀናጀት እየሰራች መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ የአፍሪካ የዲፕሎማሲ ማዕከል ከመሆኗ ባሻገር የፈጠራ፣ የባህል እና የንግድ ማዕከል ለመሆን ያላትን አቅም ማሳደግ እየቻለች መሆኑ ተገልጿል። ከተማዋ የልማት ሥራዎቿን ከከተማ ፕላን፣ ከባህል እና ቱሪዝም እንዲሁም ከወጣቶች የሥራ ዕድል ጋር በማቀናጀት ውጤታማ ሥራዎችን እየሠራች ትገኛለች።
ሽፋን
- ፋና: የከተሞች ልማት ዕይታ በተግባር የተገለጠባት አዲስ አበባ