5 ቢሊዮን ዶላር ካፒታል ያለው የአፍሪካ ኤነርጂ ባንክ በይፋ ተመሠረተ

የአፍሪካ ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ እና የአፍሪካ የነዳጅ አምራቾች ድርጅት በ5 ቢሊዮን ዶላር ካፒታል የአፍሪካ ኤነርጂ ባንክን በይፋ መሥረታቸውን አስታውቀዋል። ባንኩ ዓለም አቀፍ አበዳሪዎች ከካርቦን ነዳጅ ፕሮጀክቶች መውጣታቸውን ተከትሎ በአህጉሪቱ የኢነርጂ ዘርፍ የተፈጠረውን የፋይናንስ ክፍተት ለመሙላት ያለመ ነው።
ሽፋን
- ካፒታል: የአፍሪካ ኤነርጂ ባንክ በይፋ ተመሠረተ