በአርሲ የተገደሉ ዜጎችን የቀበሩና የሟቾች ዘመዶች እየታሰሩ መሆኑን ነዋሪዎች ተናገሩ
በአርሲ ከቀናት በፊት የተገደሉ ዜጎችን የቀበሩ፣ የሀዘን ልብስ የለበሱ እና የሟቾች ዘመዶች እየታሰሩ መሆኑን ነዋሪዎች ተናግረዋል። ነዋሪዎቹ የታሳሪዎቹ ቁጥር ከ100 በላይ ነው ሲሉ፣ አዲስ ስታንዳርድ ከ50 በላይ መሆኑን ዘግቧል።
ሽፋን
- ኤልያስ መሠረት: አርሲ ውስጥ ከቀናት በፊት የተገደሉ ዜጎችን አንስተው የቀበሩ፣ የሀዘን ልብስ የለበሱ እና የሟቾች ዘመድ አዝማድ የሆኑ በመሉ ታድነው እየታሰሩ መሆኑን ከትናንት ምሽት ጀምሮ የአካባቢው ነዋሪዎች በስልክ ነግረውኛል