አዲስ ሄራልድ English

ዳያስፖራ

የአሜሪካ የ2027 ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ሎተሪ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ይከፈታል ተብሎ ይጠበቃል

ቲክቫ ኢትዮጵያ ·

የአሜሪካ የ2027 ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ሎተሪ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ይከፈታል ተብሎ ይጠበቃል

የአሜሪካ ፍርድ ቤት የትራምፕ አስተዳደር ለ2027 የዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ሎተሪ ፕሮግራም እንዲከፍት አዟል። ሎተሪው ይከፈታል ተብሎ ቢጠበቅም የፕሬዚዳንት ትራምፕ አስተዳደር ይግባኝ ብሏል።

ሽፋን

  • ቲክቫ ኢትዮጵያ: የአሜሪካ የ2027 የዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ወይም የግሪን ካርድ ሎተሪ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ እንዲከፈት በመወሰኑ ይከፈታል ተብሎ ይጥበቃል

ተጨማሪ፦ ዳያስፖራ