ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃቶች በሚፈጸሙበት ትግራይ ክልል ማኅበራዊ አገልግሎቶችን ለማስመለስ ጥረት እየተደረገ ነው
ተደጋጋሚ የድሮን ጥቃቶች በሚፈጸሙበት የትግራይ ክልል ትምህርትና ጤናን ጨምሮ ተቋርጠው የነበሩ ማኅበራዊ አገልግሎቶችን ለማስመለስ ጥረት እየተደረገ ነው። የክልሉ ባለአደራ አስተዳደር በጦርነት የተጎዱ መሠረተ ልማቶችን በመጠገን አገልግሎቶችን በፍጥነት ወደ ሥራ ማስገባት እንደሚጠበቅበት ተመልክቷል።
ሽፋን
- ዶይቸ ቬለ (አማርኛ): ማህበራዊ አገለግሎቶች እየተጀመረበት ያለው ትግራይ ክልል