ኢትዮጵያ በ30 ቢሊዮን ዶላር የኃይል ማሻሻያ ለቀጣዩ አስርት ዓመታት ዕቅድ ይፋ አደረገች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በቀጣዮቹ 10 ዓመታት ውስጥ የሀገሪቱን የኃይል አቅርቦት ለማሳደግ የሚያስችል የ30 ቢሊዮን ዶላር ዕቅድ ይፋ አድርጓል። ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ ከጂኦተርማል ብቻ ከ10 ሺህ ሜጋ ዋት በላይ ለማመንጨት መታቀዱን ገልጸዋል።
ሽፋን
- ኢትዮ ኤፍ ኤም: ኢትዮጵያ በ30 ቢሊዮን ዶላር የኃይል ማሻሻያ ለቀጣዩ አስርት ዓመታት ልታደርግ ነው