አዲስ ሄራልድ English

ፖለቲካ

የመንግሥት አመራሮች በሁርሶ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ሥልጠና እየወሰዱ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ

ቲክቫ ኢትዮጵያ ·

የመንግሥት አመራሮች በሁርሶ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ሥልጠና እየወሰዱ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመደመር መንግሥት አመራሮች በሁርሶ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ሥልጠና በመውሰድ ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል። ሥልጠናው ከወታደራዊ ሳይንስና ልምድ በመነሳት ዲሲፕሊንን፣ የጋራ ዓላማን በቅንጅት የማሳካት አቅምን፣ ኃላፊነትንና ተጠያቂነትን ለማጠናከር እንደሚረዳ አስረድተዋል።

ሽፋን

  • አሐዱ ራዲዮ: ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የመንግስት አመራሮች በሁርሶ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ማዕከል እየሰለጠኑ እንደሚገኙ ገለጹ
  • ቲክቫ ኢትዮጵያ: የመንግሥት አመራሮች በሁርሶ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ሥልጠና እየወሰዱ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ
  • አዩ ዘሐበሻ: ሚኒስቴሮች እና ከፍተኛ አመራሮች ወታደራዊ ስልጠና ጀመሩ
  • ኢትዮ ኤፍ ኤም: የመንግሥት አመራሮች በሁርሶ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ሥልጠና እየወሰዱ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
  • ፋና: ርዕይን በዲሲፕሊን መቅረጽ፡ ከሁርሶ እስከ ሀገር ግንባታ
  • ኢቢሲ: ወታደሮች ዒላማ፤ ሲቪሎች ደግሞ ዓላማ አላቸው፤ የሁለቱም ግብ ድልን ማስመዝገብ ነው፡፡"
  • አዲስ ስታንዳርድ: PM Abiy’s Medemer gov’t senior leadership taking ‘military training’ at Hurso center
  • ኢቢሲ: የመደመር ሥልጣኔን በተግባር የመግለጥ አካል የሆነው የመደመር መንግሥት አመራሮች ወታደራዊ ሥልጠና

ተጨማሪ፦ ፖለቲካ