እስካሁን የ24 ተፈናቃዮች አስክሬን አንስተናል - የአይን እማኞች
በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ "ቱርክ ካምፕ" በተባለው የተፈናቃዮች መጠለያ ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት 24 ሰዎች መሞታቸውን እና ከ30 በላይ መቁሰላቸውን በስፍራው ያሉ ተፈናቃዮች ለቦርከና ተናግረዋል። የአይን እማኞቹ የጉዳቱ መጠን ሊጨምር እንደሚችል ገልጸዋል።
ሽፋን
- ቦርኬና: አሳዛኝ መረጃ ካምፕ ውስጥ የነበሩ ስደተኞች በአሰቃቂ የድሮን ጥቃት ተገደሉ
- ቦርኬና: እስካሁን የ24 ተፈናቃዮች አስክሬን አንስተናል - የአይን እማኞች
- ዶይቸ ቬለ (አማርኛ): ከዓለም ዜና ቀጥሎ በሚቀርበዉ የዜና መጽሔት ዝግጅታችን፤
- አዲስ ማለዳ: አዲስ ማለዳ በሳምንቱ