በኢትዮጵያ ከ453 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በባቄላ ሰብል ልማት መሸፈኑ ተገለጸ

የግብርና ሚኒስትሩ አዲሱ አረጋ በ2018/19 የምርት ዘመን 421,973 ሄክታር መሬት ለማልማት ታቅዶ 453,748 ሄክታር መሬት በባቄላ ሰብል ልማት መሸፈኑን አስታውቀዋል።
ሽፋን
- ስፑትኒክ ኢትዮጵያ: በኢትዮጵያ ከ453 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በባቄላ ሰብል ልማት ተሸፍኗል - የግብርና ሚኒስትር