በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው ተሽከርካሪዎች 90 በመቶ የካሳ ክፍያ መፈጸሙ ተገለጸ
የኢትዮጵያ ትራንስፖርት አሰሪዎች ፌዴሬሽን በሰሜኑ ጦርነት ተሽከርካሪያቸው ለወደመባቸው እና ጉዳት ላጋጠማቸው ባለቤቶች 90 በመቶ የሚሆነው የካሳ ክፍያ መፈጸሙን አስታውቋል። የቀሩት ባለሀብቶች ጉዳይ በሂደት ላይ መሆኑ ተገልጿል።
ሽፋን
- አሐዱ ራዲዮ: በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው ባለንብረቶች 90 በመቶ የካሳ ክፍያ እንደተፈፀመላቸው ተገለፀ