ቱርክ በዩክሬን ግጭት ዙሪያ የሚደረጉ ድርድሮችን ማስተናገድ እንትችል መግለጿ ተሰማ

ቱርክ በዩክሬን ግጭት ዙሪያ በቴክኒክም ሆነ በከፍተኛ መሪዎች ደረጃ የሚደረጉ ውይይቶችን ለማስተናገድ ዝግጁ መሆኗን ገለጸች። ስፑትኒክ ከሀገሪቱ መንግሥት ያገኘውን መረጃ ጠቅሶ እንዳስነበበው፣ አንካራ ይህንን መልዕክት ለአሜሪካ አስተላልፋለች።
ሽፋን
- ስፑትኒክ ኢትዮጵያ: ቱርክ በዩክሬን ጉዳይ ላይ የሚደረጉ ድርድሮችን ለማስተናገድ ዝግጁ መሆኗን ገለጸች