ስፖርትወላይታ ድቻ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩንቨርስቲን 2ለ0 አሸነፈቲክቫ ስፖርት · 1 ኖቬምበር 2026በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ወላይታ ድቻ ወልዋሎ ዓ.ዩን 2ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ለጦና ንቦቹ የማሸነፊያ ግቦችን ሀሰን ሁሴን እና መሳይ ሰለሞን አስቆጥረዋል።ሽፋንቲክቫ ስፖርት: ወላይታ ድቻ ተከታታይ ድሉን አሳካ