አዲስ አበባ የዲጂታል መታወቂያ ሕትመት አገልግሎት በቀሪዎቹ 50 ወረዳዎች ልታስጀምር ነው

የአዲስ አበባ የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ የዲጂታል መታወቂያ ሕትመት አገልግሎትን ለተጨማሪ 50 ወረዳዎች ተደራሽ ለማድረግ ባለሙያዎች ሥልጠና መስጠቱን ገልጿል።
ሽፋን
- ስፑትኒክ ኢትዮጵያ: አዲስ አበባ የዲጂታል መታወቂያ ሕትመት አገልግሎት በቀሪዎቹ 50 ወረዳዎች ልታስጀምር ነው