በ7 ዓመቱ ህፃን ላይ ግድያ የፈጸመው ተጠርጣሪ ለማምለጥ ሲሞክር በተተኮሰበት ጥይት ሕይወቱ አለፈ
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የ7 ዓመት ህፃንን አግቶ በመግደል 4 ሚሊየን ብር ሲጠይቅ የነበረው ተጠርጣሪ ከፖሊስ ለማምለጥ ሲሞክር በተተኮሰበት ጥይት ሕይወቱ ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።
ሽፋን
- ቲክቫ መጽሔት: በ7 ዓመቱ ህፃን ላይ ግድያ የፈጸመው ተጠርጣሪ ለማምለጥ ሲሞክር በተተኮሰበት ጥይት ሕይወቱ አለፈ