አዲስ ሄራልድ English

ዓለም

የመካከለኛው ምሥራቅ ቀጣና የኃያላን አገራት የፉክክር አውድማ መሆን የለበትም ሲሉ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ አሳሰቡ

ኢትዮ ኤፍ ኤም ·

ከባንዲራዎች ፊት ለፊት ጎን ለጎን የቆሙ ሁለት መሪዎች።

የመካከለኛው ምሥራቅ እና የባሕረ ሰላጤው ቀጣና የኃያላን አገራት የፉክክር አውድማ መሆን እንደሌለበት የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ አሳሰቡ። ፕሬዚዳንቱ ከኦማኑ ሱልጣን ጋር ባደረጉት ውይይት ቻይና በቀጣናው ሰላም እንዲሰፍን ከአረብ አገራት ጋር ለመሥራት ዝግጁ መሆኗን ገልጸዋል።

ሽፋን

  • ኢትዮ ኤፍ ኤም: የመካከለኛው ምሥራቅና የባሕረ ሰላጤው ቀጣና የኃያላን አገራት የፉክክር ሜዳ መሆን እንደሌለበት የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ገለጹ

ተጨማሪ፦ ዓለም