አዲስ ሄራልድ English

ቢዝነስ

ዳሽን ባንክ 15.2 ቢሊየን ብር ከታክስ በፊት ትርፍ አገኘ

ሸገር ኤፍ ኤም ·

ዳሽን ባንክ ባለፈው የበጀት ዓመት 15.2 ቢሊየን ብር ከታክስ በፊት ትርፍ ማግኘቱንና ጠቅላላ ሃብቱ 350 ቢሊዮን ብር መድረሱን ለባለ አክሲዮኖች አስታውቋል።

ሽፋን

  • ሸገር ኤፍ ኤም: ዳሽን ባንክ ባለፈው የበጀት ዓመት 15 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ትርፍ ከታክስ በፊት አግኝቻለሁ አለ

ተጨማሪ፦ ቢዝነስ