አዲስ ሄራልድ English

ቴክኖሎጂ

በኢትዮጵያ በ10 ዓመታት ውስጥ የደን ጭፍጨፋ በ70% ቀነሰ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ ·

በኢትዮጵያ በ10 ዓመታት ውስጥ የደን ጭፍጨፋ በ70% ቀነሰ

በዓለም አቀፍ የሀብት ኢንስቲትዩት መረጃ መሠረት በ2005 ዓ.ም በዓመት እስከ 92 ሺህ ሄክታር ደን ይወድም የነበረ ሲሆን በ2015 ዓ.ም ወደ 28 ሺህ ሄክታር ዝቅ ብሏል። የሀገሪቱ የደን ሽፋንም ከ17.2% ወደ 23.6% ማደጉ ተገልጿል።

ሽፋን

ተጨማሪ፦ ቴክኖሎጂ