ቢዝነስኢትዮጵያ በላቀ የካይዘን ትግበራ ሁለት ኢንዱስትሪዎችን አሸለመችቲክቫ ኢትዮጵያ · 1 ኖቬምበር 2026በሞሪሺየስ በተካሄደው አፍሪካ ካይዘን አዋርድ-2026 ኤልፎራ መለጌ አግሮ ፕሮሰሲንግ ፋብሪካ እና ዲንኬ ሆም ፈርኒቸር ፕሌሲ በላቀ የካይዘን ትግበራ አፈፃፀም አሸናፊ መሆናቸውን የካይዘን ልህቀት ማዕከል አስታውቋል።ሽፋንቲክቫ ኢትዮጵያ: ኢትዮጵያ ሁለት ኢንዱስትሪዎችን በላቀና በከፍተኛ የካይዘን ትግበራ አፈፃጸም አሸለመች