የአየር ንብረት ለውጥ በእናቶችና በጨቅላ ሕፃናት ጤና ላይ የሚያስከትለውን ተጽዕኖ ለመከላከል እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
ጤና ሚኒስቴር የአየር ንብረት ለውጥን መቋቋም የሚችል የጤና ሥርዓት እንደሚገነባ አስታውቋል። ባለሙያዎች እንደገለጹት የአየር ንብረት ለውጥ ሕፃናት በዝቅተኛ የክብደት መጠን እንዲወለዱ እና ለተላላፊ በሽታዎች እንዲጋለጡ ምክንያት በመሆኑ ግንዛቤን የማሳደግ ሥራዎች እየተሠሩ ናቸው።
ሽፋን
- አሐዱ ራዲዮ: የአየር ንብረት ለውጥ በእናቶችና በጨቅላ ሕፃናት ጤና ላይ የሚያስከትለውን ተፅዕኖ ለመከላከል እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡