አዲስ ሄራልድ English

ጤና

በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ዞን በድርቅ ሳቢያ ሰዎች መሞታቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ

ዶይቸ ቬለ (አማርኛ) ·

የአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ዞን ውስጥ በሚገኙ ወረዳዎች በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ሰዎች መሞታቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለዶቼ ቬለ ተናገሩ። በጦርነት እና በድርቅ በተጎዱት አካባቢዎች ሕጻናት፣ አረጋውያን እና እመጫቶች ለከፍተኛ ረሐብ መጋለጣቸው ተገልጿል።

ሽፋን

  • ዶይቸ ቬለ (አማርኛ): በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ዞን ውስጥ በሚገኙ ወረዳዎች በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ሰዎች መሞታቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለዶቸ ቬለ ተናገሩ

ተጨማሪ፦ ጤና