3,751 ነጋዴዎች በኢ መደበኛ የንግድ ዘርፍ ወደ ስራ እንዲገቡ ተወሰነ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 3,751 ነዋሪዎች በተመረጡ አካባቢዎች ተንቀሳቃሽ የመሸጫ ሱቆችን በመጠቀም እንዲሠሩ ወስኗል። ሱቆቹ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጁ ሲሆን ያለማስያዣ ብድር ተመቻችቷል።
ሽፋን
- አሐዱ ራዲዮ: 3,751 ነጋዴዎች በኢ መደበኛ የንግድ ዘርፍ ወደ ስራ እንዲገቡ ተወሰነ
ትኩረት: ባንኮች እና የካፒታል ገበያ · የኦሮሚያ ክልል እና ኦነሠ