ፑቲን ኬንያውያንን ለሩሲያ ጦር የመመልመል ሂደትን ለማቆም መስማማታቸውን ኬንያ ገለጸች
የኬንያ ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ፣ ሩሲያ ኬንያውያንን ለጦር ኃይሏ መመልመል እንድታቆም የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን መስማማታቸውን ገለጹ።
ሽፋን
- አዲስ ስታንዳርድ አማርኛ: ፑቲን ኬንያውያንን ለሩሲያ ጦር የመመልመል ሂደትን ለማቆም መስማማታቸውን ኬንያ ገለጸች
የኬንያ ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ፣ ሩሲያ ኬንያውያንን ለጦር ኃይሏ መመልመል እንድታቆም የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን መስማማታቸውን ገለጹ።