አዲስ ሄራልድ English

ፖለቲካ

የባሕር ኃይል አዛዡ «ኢትዮጵያ ወደ ወደብ መመለሷ የማይቀር ነው» አሉ፤ ከጎረቤቶች ጋር ውይይት እንዲደረግ ጠየቁ

አዩ ዘሐበሻ ·

የባሕር ኃይል አዛዡ «ኢትዮጵያ ወደ ወደብ መመለሷ የማይቀር ነው» አሉ፤ ከጎረቤቶች ጋር ውይይት እንዲደረግ ጠየቁ

የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል አዛዥ ምክትል አድሚራል ክንዱ ገዙ የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት ጉዳይ አይቀሬ በመሆኑ ከጎረቤት አገራት ጋር በቅርበትና በውይይት መሥራት አስፈላጊ መሆኑን ገልጸዋል። ይህን የተናገሩት ባሕር ኃይሉ ባዘጋጀው ቀጣናዊ የባሕር ደኅንነት መድረክ ማጠቃለያ ላይ ነው።

ሽፋን

  • አዩ ዘሐበሻ: የባሕር ኃይል አዛዡ፣ "ኢትዮጵያ ወደ ወደብ መመለሷ የማይቀር" ስለሆነ ከቀጠናው አገራት ጋር በቅርበትና በንግግር መሥራት አስፈላጊ መሆኑን ጥሪ አቀረቡ
  • ኢቢሲ: የባሕር በር፡- ለመጪው ትውልድ የሚተርፍ ሀገራዊ ሀብት

ትኩረት: የባሕር በር እና ኤርትራ

ተጨማሪ፦ ፖለቲካ