በጉለሌ ክ/ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት አልፏል

በአዲስ አበባ ጉለሌ ክ/ከተማ በቀጨኔ መቀጠያ አካባቢ በሚኒባስ እና በውሃ ቦቴ ተሽከርካሪ መካከል በተፈጠረ ግጭት እግረኛውን ጨምሮ የ8 ሰዎች ህይወት አልፏል። የአዲስ አበባ ፖሊስ በአደጋው 11 ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው ገልጾ፣ የምርመራ ሥራ መጀመሩን አስታውቋል።
ሽፋን
- ቲክቫ ኢትዮጵያ: በአዲስ አበባ በደረሰ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ