አዲስ ሄራልድ English

አዲስ አበባ

በወሎ ማህበረሰብ ዘንድ ዓመታዊው የ«ባዲገዝ» የእሸት ቅመሱ በዓል ተከበረ

አማራ ሚዲያ ድርጅት ·

ድንኳን ስር ባደረገ የውጪ ስብሰባ ላይ ማይክሮፎን በመያዝ የምትናገር ሴት።

በወሎ ማህበረሰብ ዘንድ ዓመታዊው የእሸት ቅመሱ ሳምንት «ባዲገዝ» መከበሩ ተገለጸ። በዓሉ አርሶ አደሮች የላብ ውጤቶቻቸውን ለሌሎች በማካፈል አብሮ የመኖር እሴታቸውን የሚያሳዩበት ልዩ ዝግጅት መኾኑ ተመላክቷል።

ሽፋን

ተጨማሪ፦ አዲስ አበባ