አዲስ ሄራልድ English

ፖለቲካ

ባለፉት 10 ዓመታት በአብዛኞቹ የአፍሪካ አገራት የኢኮኖሚ እድገት ቢኖርም የፖለቲካ ነፃነት መቀነሱን ጥናት አመከተ

ኢትዮ ኤፍ ኤም ·

ከ2016 እስከ 2025 ዓ.ም ባሉት 10 ዓመታት በአብዛኞቹ የአፍሪካ አገራት የኢኮኖሚ እድገት ቢመዘገብም፣ የፖለቲካ ነፃነት እና የህግ የበላይነት መቀነሱን የሞ ኢብራሂም ፋውንዴሽን ጥናት አመልክቷል። በአህጉሪቱ በብዙ አገራት የሲቪል ማህበራት የመንቀሳቀስ እና የመናገር ነፃነት መገደቡ ተገልጿል።

ሽፋን

  • ኢትዮ ኤፍ ኤም: በአፍሪካ ኢኮኖሚው ሲያድግ የፖለቲካ ነፃነቱ እየቀነሰ መምጣቱ ተገለጸ

ተጨማሪ፦ ፖለቲካ