ሞዛምቢክ ከምዕራባውያን ጥገኝነት ለመውጣት ከሩሲያ ጋር እኩልነትን መሠረት ያደረገ ግንኙነት ትፈልጋለች - ጆሲና ማሼል

ጆሲና ማሼል ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት የሩሲያ እና የሞዛምቢክ አጋርነት በትምህርት፣ በጤና፣ በመሰረተ ልማት፣ በኢነርጂ እና በግንኙነት ዘርፎች እኩልነትን መሠረት ያደረገ መሆን አለበት።
ሽፋን
- ስፑትኒክ ኢትዮጵያ: ሞዛምቢክ ከምዕራባውያን ጥገኝነት ለመውጣት ከሩሲያ ጋር እኩልነትን መሠረት ያደረገ ግንኙነት ትፈልጋለች - የቀድሞው ፕሬዝዳንት ልጅ