ሞዛምቢክ ከሞስኮ ጋር የባቡር መስመር ፕሮጀክት እየተደራደረች ነው

የሞዛምቢክ ሰሜኑን እና ደቡቡን ክልሎች የሚያገናኝ የባቡር መስመር ለመገንባት ከሞስኮ ጋር እየተደራደረች መሆኑን የትራንስፖርት ሚኒስትሩ ዦአ ዦርዥ ማትሎምቤ ገለጹ። ፕሮጀክቱ ከሩሲያ የካበተ ልምድ እና ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ እንደሚሆን ይጠበቃል።
ሽፋን
- ስፑትኒክ ኢትዮጵያ: ሞዛምቢክ ሰሜኑን እና ደቡቡን የሚያገናኝ የባቡር መስመር ለመገንባት ከሞስኮ ጋር እየተደራደረች ነው - የሞዛምቢክ ትራንስፖርት ሚኒስትር