አዲስ ሄራልድ English

ፖለቲካ

በወልቂጤ ከተማ አንድ የኪነ ጥበብ ባለሙያን ጨምሮ ሦስት ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ

ዶይቸ ቬለ (አማርኛ) ·

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አንድ የኪነ ጥበብ ባለሙያን ጨምሮ ሦስት ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ። የሟች ጓደኞች እና የቅርብ ዘመዶች አርቲስቱ ለሥራ በወጣበት ወቅት በጥይት ተደብድቦ ሕይወቱ ማለፉን ለዶቼ ቬለ ተናግረዋል።

ሽፋን

  • ዶይቸ ቬለ (አማርኛ): በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አንድ ኪነ ጥበብ ባለሙያን ጨምሮ ሦስት ሰዎች ተገደሉ ፡፡ ባለሙያው ግድያው የተፈጸመበት ለሥራ በወጣበት መሆኑን ለዶቼ ቬለ የተናገሩት የሟች ጓደኞች እና የቅርብ ዘመዶች በተሞላበት ሁኔታ በጥይት ተ…

ተጨማሪ፦ ፖለቲካ