ሩሲያ የሳህል ሀገራት ሕብረት ልማት ባንክ የመጀመሪያዋ ዓለም አቀፍ አጋር ሆነች

ሞስኮ ከኒጀር፣ ቡርኪና ፋሶ እና ማሊ ጋር በመተባበር የሳህል ሀገራት ሕብረት የፋይናንስ ማዕቀፍ በይፋ ተቀላቅላለች። አጋርነቱ በሦስቱ ሀገራት ኢንቨስትመንትን ለማሳደግ እና የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶችን ለመደገፍ ያለመ ነው።
ሽፋን
- ስፑትኒክ ኢትዮጵያ: ሩሲያ የሳኅል ሀገራት ሕብረት የልማት ባንክ የመጀመሪያዋ ዓለም አቀፍ አጋር ሆነች